Labels
Ethiopian Comedy Movies
Hot Songs
News
Video Collections
ግጥም ና መጣጥፎች
May 17, 2012
ፍቅር ጥላ ሲጥል
በገና
ቢቃኙ፡
ሸክላ
ቢያዘፍኑ
ክራር
ቢጫወቱ፡
ለሚወዱት
ምነው
ሙዚቃ
ቢመቱ
ቢቀኙ
ቢያዜሙ
ቃል
ቢደረድሩ
ጌጥ
ውበት
ቢፈጥሩ
ቤት
ንብረት
ቢሠሩ
አበባ
ቢልኩ
ደብዳቤ
ቢልኩ
ምነው ______
ቢናፍቁ !
አገር
ቢያቋርጡ ______
ቢሔዱ
ቢርቁ
ዓመት
ቢጠብቁ
ዘመን
ቢጠብቁ።
ለሚወዱት ምነው ....
ገብረ ክርስቶስ ደስታ
1998፡ 96-97
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment